SNFD Bakery PLC is hiring four "ረዳት ሼፍ" in Addis Ababa. The role requires a diploma and at least two years of experience. Applications close on 29 October 2026.
Requirements
- ታዋቂ ሬስቶራንት ዉስጥ በፋስት ፉድ ከሁለት አመት (2) በላይ የሰራ
Main responsibilities
- የምግብ ዝግጅት ስራዎችን ለዋናዉ ሼፍ በማገዝ ማከናወን
- የምግብ ዝግጅት ቦታዎችን ዕቃዎችንና መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ
- የደንበኞችን የምግብ ትዕዛዝ በፍጥነትና በትክክል ማዘጋጀት
- የምግብ ንጽህናና የጤና ደህንነት መመሪያዎችን መተግበር
- የምግብ ግብዓቶችን አጠቃቀም መቆጣጠርና ብክነትን መቀነስ
- የምግብ ግብዓቶች ክምችት ሲያንስ ለኃላፊዉ ሪፖርት ማድረግ
How to apply
በኢሜል አድራሻችን [email protected]
- Email: [email protected]
Read the full description on HahuJobs .
Apply