BEAEKA General Business PLC is hiring two ስትራክቸር ፎርማን in Addis Ababa. The full-time position requires a diploma and at least five years of experience. Applications close on 19 October 2026.
Requirements
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ ዲፕሎማ
- በመንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ ቢያንስ 5 ዓመት በተመሳሳይ መደብ ላይ የሠራ
How to apply
ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በአካል ቀርባችሁ አሊያም በኢሜይል ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
- Email: [email protected]
- In person: አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሳርቤት አደባይ ከሚገኘው እልልታ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ
Read the full description on HahuJobs .
Apply