Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Migbare Senay General Hospital is hiring two Junior Medical Practionors in Addis Ababa. The position requires a medical doctor qualification. Salary is negotiable. Applications close on 22 October 2026.
Requirements
- የትምሀርት ደረጃ፡ ከታወቀ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲ በህክምና በዶክተሬት ዲግሪ
Main responsibilities
- የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መመርመርና በሽታዎችን መለየት
- የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ መመዝገብና መገምገም
- ተገቢውን ሕክምና መስጠትና መድኃኒት ማዘዝ
- አስፈላጊ ሲሆን የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መተርጎም
- ታካሚዎችን ስለ በሽታ መከላከልና ጤና እንክብካቤ ማማከር
- አስፈላጊ ሲሆን ታካሚዎችን ወደ ስፔሻሊስት ሐኪሞች መላክ
Read the full description on HahuJobs .