የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
-
ፒኤችዲ በዋይልድላይፍ ኢኮሎጂ እና ኮንሰርቬሽን ባዪሎጂ ወይም በተመሳሳይ የምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
-
20 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዛ ውስጥ 12 ዓመት በፕሮፌሰርነት የስራ መደብ የሰራ/ች
-
የዋይልድላይፍ ኢኮሎጂ እና ኮንሰርቬሽን ባዪሎጂ ጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ በመሆን የሰራ/ች ከዛ ውስጥ 6 ዓመት ለፒኤችዲ ተማሪዎች አማካሪ በመሆን የሰራ።ች
-
ሪሰርች ኮርዲኔሽን ላይ የሰራ/ች
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት
የቤት አበል፡ እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል
የሥራ ቦታ፡ ዋናው ግቢ- ሀዋሳ ከተማ
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ጀኔራል ውንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ ወደ ሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በሚገኘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ወይም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ አራቱ ኮሌጆች የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ዝርዝር አፈጻጻሙ ከትምህርት ሚኒስቴር የሀገር ውስጥ መምህራን ምልመላና ቅጥር ልማት ስርዓት ለመደንገግ በወጣው መመሪያ መሠረት ይከናወናል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Apply