Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusane is hiring a Head of External Distribution Department in Addis Ababa. The position requires a bachelor’s degree and at least 2 years of experience. Applications close on 2 November 2026.
Requirements
- Years of Experience : 2 ዓመት በሽያጭና ገበያ ማስተዋወቅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት Relevant Experience : 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በቂ ልምድ ያለው ያለው/ያላት
- Language Proficiency : በወጭ ቋንቋ በእንግሊዘኛ መግባባት የሚችል
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- Phone: 0911645687 , 0903123170 , 0963792275
- In person: ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት
Read the full description on HahuJobs .