የሽያጭ ሰራተኛ


Share and send to your friends !

SNFD Bakery PLC is hiring ten የሽያጭ ሰራተኛ in Addis Ababa. The role requires secondary education and no more than one year of experience. Applications close on 24 October 2026.

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች

Main responsibilities

  • ለደንበኞች ተገቢውን አክብሮት በመስጠት ማስተናገድ
  • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች ለአዲስ እና ለነባር ደንበኞች ማስተዋወቅ
  • ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ የሆነ መልካም ግንኙነትን መፍጠር
  • የግልንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ
  • የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር እና ጋራ ስራዎችን በፈቃደኝነት ማከናወን
  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

How to apply

[email protected]

Read the full description on HahuJobs .

Apply
BEAEKA General Business PLC is hiring two ስትራክቸር ፎርማን in Addis Ababa. The full-time position requires a diploma and at least five years of experience. Applications close on 19 October…