Anbessa Shoe is hiring one "ጀማሪ አካውንታንት" in Addis Ababa. The role requires a bachelor's degree and no experience is required. Applications close on 29 October 2026.
Requirements
- የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማደራጀት
- የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መከታተልና መመዝገብ
- የክፍያ ደረሰኞችን፣ የገቢ ደረሰኞችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ
- የባንክ ሂሳቦችን ከድርጅቱ የሂሳብ መዝገቦች ጋር ማወዳደር
- የወርሃዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ረገድ መሳተፍ
- በቂ የኮምፒውተር ሥልጠና የወሰደ/ች
Main responsibilities
- የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማደራጀት
- የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መከታተልና መመዝገብ
- የክፍያ ደረሰኞችን፣ የገቢ ደረሰኞችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ
- የባንክ ሂሳቦችን ከድርጅቱ የሂሳብ መዝገቦች ጋር ማወዳደር
- የወርሃዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ረገድ መሳተፍ
- በቂ የኮምፒውተር ሥልጠና የወሰደ/ች
How to apply
- Email: [email protected] , [email protected]
- Phone: 0114715454 , 0114716997
Read the full description on HahuJobs .
Apply